Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

doh

DC Health
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

Amharic (አማርኛ)

This page contains information about the Department of Health Services for Amharic speakers.


 የተሻሻለ ድራፍት

የኤጀንሲው ስም: የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የጤና መምሪያ (DOH)

ተልዕኮ:   

የጤና መምሪያው ተልዕኮ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ነዋሪዎችን፣ ጎብኝዎች እና የከተማውን ሠራተኞች፣ ተጫዋቾች እና የሚጸልዩ ሰዎችን ሀይወት፣ ደህንንነት እና የኑሮ ደረጃ ማሻሻል እና መጠበቅ ነው። 

አገልግሎቶች:   

DOH ከሕብረተሰብ ድርጅቶች፣ ክሊኒኮች፣ ሆስፒታሎች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ የግል ዶክተሮች እና ተመሳሳይ የመንግሥት ድርጅቶች ጋር በመተባበር በቀጥተኛ መንገድ ወይም ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ የሕዝብ የጤና አገልግሎቶችን ይሰጣል።  ከሚሰጡት አገልግሎችት የሚከተሉት ይገኙበታል፡- ኤስቲዲ፣ ኤች አይቪ፣ የሳንባ ነቀርሳ ምርመራና ምክር፣ እንዲሁም የኤች አይቪ/ኤይድስ እንክበካቤ፣ የካንሰር መከላከል እና ለህክምና ወደ ሌላ መምራት፣ የወጣቶች እርግዝና መከላከያ፣ ለሴቶች፣ ለልጆችና ለህፃናት የንጥረምግል አገልግሎቶች፣ እጅግ አስፈላጊ ሬኮርዶችን (የልደት እና የሞት ሰርቲፊኬቶች) መስጠት፣ የትምህርት ቤት የነርስ ፕሮግራም፣ የድንገተኛ አደጋ ምላሾች እና የሙያ የፈቃድ ወረቀት መስጠት። በጤና ላይ አደጋ የሚያደርሱ ሁኔታዎችን በመለየትና ለሕዝቡ ትምህርት በመስጠትና በሽታና ጉዳትን ለመቆጣጠር እንዲሁም ውጤታማ የሕብረተሰብ መተባብርን ለማስፋፍትና የኮሚኒቲ ሪሶርሶችን በእኩልነት የሚገኙበትን መንገድ በማሻሻል፣ በDOH የምንገኝ ሠራተኞች ወሳኝ ኃላፊነታችንን እንወጣለን።

ዋና ፕሮግራሞች:

የጤና መምሪያ ድርጅት በስድስት አስተዳደሮች ተዋቅሯል፦

  • የድርጅት አመራር 
  • የፖሊስ ማዕከል 
  • ዕቅድ እና ግምገማ  
  • የኮሚኒቲ የጤና አስተዳደር
  • ኤች አይቪ፣ ኤድስ፣ ሄፕታይተስ፣ ኤስቲዲ እና የሳምባ በሽታ አስተዳደር   
  • ድንገተኛ የጤና ሁኔታ ዝግጁነት
  • የምላሽ አስተዳደር  
  • የጤና ቁጥጥር    
  • ፈቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር  

 

የማስተርጎም አገልግሎቶች:

የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የጤና መምሪያ በጥያቄ ነፃ  በስልክ ወይም በአካል የማስተርጎም አገልግሎት ለደንበኞቹ ይሰጣል።  በተጨማሪም አስፈላጊ የሆኑ ሰንዶችን እንዲሁም መረጃዎችንና ትምህርታዊ የሕዝብ መልዕክቶችን እንደ ሪፖርቶች፣ ብሮሽሮች፣ በራሪ ወረቀቶች፣ ማመልከቻዎች እና የአቤቱታ ቅጾችን ያዘጋጃል።  ለበለጠ መረጃ እባክዎን ኢቫን ቶሬስን በስልክ ቁጥር (202) 442-9412 ይጠይቁ። 

 

አድራሻ:  

The District of Columbia Department of Health
899 N. Capitol St. NE
Washington, DC 20002
(202) 442-5955

www.doh.dc.gov